ለአማራ ክልል ቴክኖሎጂን የሚያዘምኑ ቁሶችን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቪድዮ ኮንፈረንስ ካሜራዎች ድጋፍ በክልሉ የሚከናወኑ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሥራዎችን በማጠናከር ውጤታማ ለማድረግ ያለመ ነው። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በክልሎች የሚከናወኑ የዘርፉን ሥራዎች ለማጠናከር የቁሳቁስ፣ የአቅም ግንባታ እና የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ሥራዎችን በመሥራት ላይ መኾኑን በመጥቀስ ይህ የቪድዮ ኮንፈረንስ ካሜራ ድጋፍ ለሁሉም ክልሎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply