ለአራት ትምህርት ቤቶች የዋግ ልማት ማኅበር 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ልማት ማኅበር በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ። ልማት ማኅበሩ ድጋፉን ያደረገው ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በሰሜኑ ጦርነቱ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለማቋቋም እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ መኾኑን የልማት ማኅበሩ ምክትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply