ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም እንደሚያስመርቅ የገለጹት ፕሬዝዳንቱ በዕለቱ ለተወዳጇ አርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጣት ተናግረዋል። ድምፃዊት፣ ገጣሚ፣ የዜማ ደራሲ እና ተዋናይት የሆነችው ሁለገቧ አርቲስት ጂጂ፣ የሀገሯን ባህልና […]
Source: Link to the Post