ለአርንጓዴ አሻራ ከ176 ሺህ በላይ የተለያዩ ችግኞችን ዝግጁ ማድረጉን የቃብትያ ሁመራ ወረዳ አሥተዳደር ገለጸ።

ሁመራ፡ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ እንደሀገር የተፈጥሮን ምህዳር ለመጠበቅ ለአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር የሚውል የተለያዩ የችግኝ አይነቶችን ዝግጁ ማድረጋቸው ነው የተገለጸው። እየተደረገ ያለው ዝግጅትም በዞኑ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጉብኝት ተካሂዷል። በጉብኝቱም የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው፣ የዞኑ ከፍተኛ መሪዎች እና የቃብትያ ሁመራ ወረዳ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply