ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተሰጠ የመልስ ምት !

ለብአዴን ቁንጮው ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተሰጠ የመልስ ምት አቶ ገዱ በንግግራቸው አማራ የተወረረው ስላልተደራጀ ነው ብለው አፍ ሞልቶ ሲናገሩ ትንሽም አላፈሩም ፋኖን እያሳደዱ ሲያስገድሉና እንዳይደራጅ ሲያደርጉ የኖሩት ሰውዬ ዛሬ ደርሰው ህዝቡን ተጠያቂ ማድረግ ትልቅ ነውርነው እጅግም ያሳፍራል ከዚህ በታች የመልስ ምት የሰጣቸው ዴቭ ዳዊት ነው።   ይድረስ ለገዱ አንዳርጋቸው እና ቀሪ ብአዴናዊያን ======= እናንተ በህዝባችን ጫንቃ ላይ ተቀምጣችሁ፥ ወጣቱ በራሱ መንገድ እንዳይደራጅ ስትከለክሉትና ስታሳድዱት ነበር፤ በራሳችሁ መንገድም ልታደራጁት ፈቃደኛ አልነበራችሁም። ይህንን የአደባባይ ምስጢር ጠንቅቆ የተረዳው …

Source: Link to the Post

Leave a Reply