ለአንድ ወር የሚቆይ በሁሉም የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን በቀጥታ የሚተላለፍ፣ሁሉም ቤተ ዕምነቶች የሚሳተፉበት የጸሎት እና የትምህርት መርሐ ግብር ስለ ሶስት ምክንያት ያስፈልጋል።

 ባለፈው ዓመት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እንደጀመረ መላው ዓለም በተጨነቀበት ጊዜ በኢትዮጵያም ከፍተኛ መረበሽ ይታይ ነበር።በወቅቱ ጉዳያችን ቤተ ዕምነቶች በወረርሽኙ ከተዘጉ የመንግስት ሚድያዎች የቀጥታ የጸሎት እና ትምህርት መርሃ ግብር አስፈላጊነት ላይ ፅፋ ነበር።የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤም ከመንግስት ጋር ተነጋግሮ ሁሉም ቤተ ዕምነቶች የቴሌቭዥን የአየር ጊዜ አግኝተው መርሃ ግብሩ በሚገባ ተከናውኖ ነበር።በእዚህም ህዝቡ ከአምላኩ ጋር የተገናኘበት ጊዜ ብቻ ሳይሆን ዕምነቱን የዘነጋውም ጭምር ወደ ቀልቡ እንዲመለስ አድርጎ አልፏል።በእዚህ ጸሎት ጭምር ነው ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ ብዙ የተያዘ ሰው ቢኖርም ነገር ግን 

Source: Link to the Post

Leave a Reply