You are currently viewing ለአንድ ወር ገደማ በእስር ላይ የቆዩት በደቡብ ክልል ምክር ቤት የጉራጌ ዞን ተወካዩ አቶ ታረቀኝ ደግፌ እና አቶ ሰንብት ነስሩ በዋስትና ከእስር ተለቀዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ    ታ…

ለአንድ ወር ገደማ በእስር ላይ የቆዩት በደቡብ ክልል ምክር ቤት የጉራጌ ዞን ተወካዩ አቶ ታረቀኝ ደግፌ እና አቶ ሰንብት ነስሩ በዋስትና ከእስር ተለቀዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታ…

ለአንድ ወር ገደማ በእስር ላይ የቆዩት በደቡብ ክልል ምክር ቤት የጉራጌ ዞን ተወካዩ አቶ ታረቀኝ ደግፌ እና አቶ ሰንብት ነስሩ በዋስትና ከእስር ተለቀዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 24 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ከጉራጌ የአደረጃጀት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ለአንድ ወር ገደማ በእስር ላይ የቆዩት በደቡብ ክልል ምክር ቤት የጉራጌ ዞን ተወካዩ አቶ ታረቀኝ ደግፌ እና አቶ ሰንብት ነስሩ በገንዘብ ዋስትና ከእስር ተለቀዋል። እያንዳንዳቸው በመቶ ሺህ ብር የዋስትና ገንዘብ በማስያዝ ታህሳስ 24/2015 ከእስር መለቀቃቸው ተገልጧል። ዘመድ ወዳጆቻቸው በፍርድ ቤት እና እስር ቤት ድረስ በመገኘት አጋርነታቸውን ገልጸዉላቸዋል ሲል ጋዜጠኛ ይድነቃቸው ከበደ አጋርቷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply