”ለአካል ጉዳተኞች ተቋማዊ ውክልና በመስጠት ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል” የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ዕድል እና የልማት አጀንዳዎች ለአካል ጉዳተኞች ምቹ፣ ተደራሽ እና አካታች እንዲኾኑ የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን አሳስቧል። የምጣኔ ሃብታዊ ሥርዓቱም ኾነ የሥራ ዕድል ፈጠራው አካል ጉዳተኞችን አካታች አይደለም ሲሉ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ፍሬስብሐት ዘገየ ገልጸዋል። ”ወጣት እና ሴት አካል ጉዳተኞች እንዳሉ ግንዛቤ ያልተያዘበት የሥራ ዕድል ፈጠራ ነው የሚከናወነው” […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply