“ለአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ የማይበገር ምቹ አካባቢን በመፍጠር ለትውልድ ማስረከብ ይገባል” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጤናማ እና ምቹ አካበቢን መፍጠርን ያለመ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ተካሂዷል። በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 91/1 ሁሉም ኢትዮጵያዊ በጽዱ እና ጤናማ አካባቢ የመኖር መብት እንዳለው ይደነግጋል። አካባቢን አለመንከባከብ ለሕይዎት መቀጠል መሠረታዊ የኾኑትን የአየር፣ የውኃ እና የአፈር ብክለትን ያስከትላል። ንቅናቄውን ያስጀመሩት ከንቲባ አዳነች አቤቤ “ለአየር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply