ለአዳዲስ የነዳጅ አከፋፋዮች ነዳጅ በዱቤ መስጠት ተከለከለ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ለኩምቢ ኦይል ትሬዲንግ፣ ለድሬ ፔትሮሊክ እና አፍሪካ ለተባሉ ሦስት የነዳጅ አከፋፋዮች ነዳጅ በዱቤ መስጠት እንዳቆመ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታደሰ ኃይለ ማርያም ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ነዳጅ በቀጥታ የገንዘብ ክፍያ ለመሸጥ የሚያፈልገውን ቅድመ ሁኔታ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply