ለአጣዬ ከተማ እና አካባቢው ሰላም መኾን ወጣቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ መሥተዳደር ውይይት ተካሂዷል። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ፣ የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኤልያስ አበበ እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት 112ኛ ክፍለጦር የአየር ወለድ እና ኮማንዶ አዛዥ ኮሎኔል አሠፋ አየለ ለተከታታይ በርካታ ቀናት የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ሲያወያዩ ቆይተዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply