ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባላትና ቋሚ ኮሚቴዎች አዲስ አበባ ላይ የጋራ ስብሰባቸውን እያካሄዱ ነው፡፡ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በጉባዔው ላይ ባደረጉት መክፈቻ ንግግር÷ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አንድነት መመስረት የነበራት አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን አስታውሰዋል፡፡ በቀጣይም የሚስተዋሉት ችግሮች ተቀርፈው የበለጸገች አፍሪካን እውን ለማድረግ ኢትዮጽያ የጸና አቋም አላት ብለዋል፡፡ የፓርላማ ዲፕሎማሲ የጋራ ችግሮቻችንን ለመፍታት […]
Source: Link to the Post