ለኢትዮጵያውያንና ለአፍሪካውያን ፈር ቀዳጅ ድል ያስመዘገበችው ፋጡማ ሮባ – BBC News አማርኛ

ለኢትዮጵያውያንና ለአፍሪካውያን ፈር ቀዳጅ ድል ያስመዘገበችው ፋጡማ ሮባ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/C5AE/production/_117160605_whatsappimage2021-02-23at08.04.01.jpg

በ1996 እኤአ ላይ ደግሞ በአሜሪካ አትላንታ ኦሊምፒክ ሌላ አዲስ ታሪክ በኢትዮጵያዊቷ አትሌት በፋጡማ ሮባ ተመዘገበ፡፡ ፋጡማ ሮባ በማራቶን አሸንፋ የወርቅ ሜዳልያውን በመጎናፀፍ ለኢትዮጵያና ለአፍሪካውያን ፈርቀ ዳጅ ሆኖ የሚጠቀስ ታሪክ ሰራች። አትሌት ፋጡማ ከአትሌቲክሱ ጠፍታ የከረመች ሲሆን ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርጋለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply