ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስፈላጊውን የቅንጅት ሥራ በጋራ በመሥራት እንደሚያግዙ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽንን የአራት ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት አዳምጠዋል፡፡ በዚህ ወቅት “ለኮሚሽኑ የምናደርጋቸው ድጋፎች በሀገር ግንባታ ሥራችን ላይ አሻራ የምንጥልበት በመኾኑ አስፈላጊውን የቅንጅት ሥራ በጋራ በመሥራት ማገዝ ያለብንን የምናግዝ ይኾናል” ብለዋል። የምክክር ኮሚሽኑ ኀላፊነትን በተላበሰ መልኩ የተጣለበትን ተልዕኮ ለማሳካት የሚያገጥሙ ችግሮችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply