በኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት የተፈጸሙ ጥሰቶችን እንዲያጣራ በተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የተቋቋመው መርማሪ ኮሚሽን የጊዜ ቆይታ እንዲራዘም ረቂቅ የውሳኔ ኃሳብ አለመቅረቡን ተከትሎ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ወቀሳቸውን አቀረቡ።
የፕሪቶሪያን ስምምነት ተከትሎ የጦር ወንጀሎች መፈጸም ስለመቀጠላቸው እና በአገሪቱ ከፍተኛ እና መጠነ ሰፊ ጥሰቶች እንደሚፈጸሙ በርካታ ማመላከቻዎች እንዳሉ ኮሚሽኑ እየተናገረ ባለበት ወቅትም ነው የመርማሪዎቹ ቡድን የስልጣን ቆይታ ከአንድ ወር በኋላ ሊጠናቀቅ ይችላል የተባለው።

Source: Link to the Post