ለኤች አይ ቪ አጋላጭ ኹኔታዎችን እንዳይፈጠሩ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኤች አይቪ ስርጭትን ለመከላከል ዘርፈ ብዙ ጥረቶች እየተደረጉ ነው፡፡ ከእነዚህ ጥረቶች መካከል በመንግሥት ተቋማት ውስጥ ያሉ ሠራተኞች ራሳቸውን እንዲጠብቁ እና ሌላውንም ለመጠበቅ የሚያስችላቸውን ዕውቀት እንዲያገኙ ሰፊ ትምህርት እንዲሰጥ ታሳቢ ተደርጎ ተግባራዊ መደረግ ከጀመረ ቆይቷል፡፡ በበሽታው ዙሪያ የመመካከር እና የመወያት ሥራን በበጀት ይደገፍ ዘንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ከበጀታቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply