ድምጻዊት ብጽአት ስዩም አውስትራሊያን አገሬ ብላ ኑሮዋን ከጀመረች 13 አመታትን አስቆጥራለች ፡፡ በህይወት ዘመኔ ብዙ አገሮችን ለማየት ችያለሁ ይሁንና አውስትራሊያን የሚያክልብኝ ማንም አገር የለም ትላላች ፡፡ ድምጻዊት ብጽአት የአንቁጣጣሽ የሙዚቃ ዝግጅቷን ለማሳየት በመጣችበት ጊዜ ነበር አውስትራሊያን ለመጀመሪያ ያየቻት ፡፡
ካለችበት ከሜልበርን ከተማ የእንቁጣጣሽ እንግዳ አድርገናት ስለሙዚቃ ሰራዎቿ የቤተሰብ ህይወቷ የአውደ አመት ገጠመኞቿ እና የወደፊት እቅዷን በተመለከት ተወያተናል ፡፡
Source: Link to the Post