ለኦነግ ሸኔ የሎጂስቲክ ሥራ ሲያከናውን የነበረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

👉ከግለሰቡ በተጨማሪ ሌሎች 7 ተጠርጣሪዎችም መያዛቸው ተገልጿል ዕረቡ ግንቦት 10 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ናኒ ቤኛ የተባለ ግለሰብ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ጎሮ ሰፈራ የግለሰብ ቤት ተከራይቶ ለአሸባሪው ኦነግ ሸኔ የሎጂስቲክ ሥራ ሲያከናውን እጅ ከፍንጅ መያዙ…

The post ለኦነግ ሸኔ የሎጂስቲክ ሥራ ሲያከናውን የነበረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply