ለክልሉ ሕዝብ ሰላም ሲባል የታጠቁ ወገኖች የሰላም ካውንስሉን ጥሪ እንዲቀበሉ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለአማራ ሕዝብ ማኅበራዊ እረፍት ሲባል የታጠቁ ወገኖች ልዩነቶቻቸውን በውይይት እና በንግግር እንዲፈቱ አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የክልሉ ነዋሪዎች ጠይቀዋል። በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች በተከሰተው እና ለአንድ ዓመት በዘለቀው ግጭት ምክንያት ክልሉ ለሰላም እጦት፤ ነዋሪዎችም ለሞት፣ ስደት እና እንግልት ተዳርገው ቆይተዋል። ቀድሞውንም ልዩነቶች በውይይት፣ በእርቅ እና በንግግር ማለቅ እንደነበረባቸው አስተያየት ሰጪዎች ይናገራሉ። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply