ለክልሉ ሰላም መስፈን የሁሉም ኅብረተሰብ አስተዋጽኦ እንደሚያስፈልግ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እና ሰላም ለማስጠበቅ የሰላም ጥሪ ካቀረበ ሦሥተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። ይህንን የሰላም ጥሪ በማስመልከት ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ከእርቀ ሰላም ትርፍ እንጂ ኪሳራ የለውም ብለዋል። የሰቆጣ ከተማ ነዋሪው አቶ ሞገስ ገብሬ “በመቻቻል እና በመደማመጥ ከኖርን እኛ ኢትዮጵያዊያን ለዓለም የሚተርፍ ጸጋ አለን፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply