ለክልላዊ እና ብሔራዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ መኾናቸውን ተማሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለክልላዊ እና ብሔራዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅትን አስመልክቶ የንቅናቄ መድረክ አዘጋጅቷል። ንቅናቄው የተካሄደው “በራሱ የሚሠራ ትውልድ ለሀገር ግንባታ ወሳኝ ነው” በሚል መሪ መልዕክት ነው። መምሪያው ተማሪዎች በክልላዊ እና ብሔራዊ ፈተናዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply