ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ በሙሉ እንኳን ለገና(ለልደት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አቶ የሱፍ ኢብራሂም የአብን ም/ሊቀመንበር  አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ታህሳስ 28 ቀን 201…

ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ በሙሉ እንኳን ለገና(ለልደት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አቶ የሱፍ ኢብራሂም የአብን ም/ሊቀመንበር አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ታህሳስ 28 ቀን 201…

ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ በሙሉ እንኳን ለገና(ለልደት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አቶ የሱፍ ኢብራሂም የአብን ም/ሊቀመንበር አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ታህሳስ 28 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአብን ም/ሊቀመንበር የአቶ የሱፍ ኢብራሂም የእንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት የሚከተለው ነው:_ ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ በሙሉ እንኳን ለገና(ለልደት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉን ስታከብሩ:- 1/ ዘርና እምነት ተኮር ጥቃቶች የተከፈቱበት የጥላቻና የጨለማ ዘመን ምዕራፉ እንዲዘጋና በምትኩ የፍትህና የእኩልነት ብርሀን በሀገራችን የሚፈነጥቅበት ዘመን እንዲመጣ ፀሎት በማድረግ፣ 2/ ከዘር ማጥፋት ጥቃቶች በህይዎት ቢተርፉም ደጋፊና ጧሪዎችን በግፍ ተነጥቀው፣ ሀብታቸው ተዘርፎና ወድሞ የተሰደዱትንና በየቦታው የተበተኑትን ወገኖች በመደገፍ፣ 3/ ይህ እንዲሳካና እውን እንዲሆን ተግባራዊ እንቅስቃሴ በመጀመር፣ የነበረውን በማደስና በማጠናከር፣ 4/”ገናን በላሊበላ” ስንል በላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት ላይ ያጋጠመው ችግር ምን ደረጃ ላይ እንዳለ በማስታወስ፣ እንዲሆን ወንድማዊ ሀሳብ ላቀርብላችሁ እወዳለሁ። በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ! መልካም በዓል! የአብን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የአቶ ጣሂር መሃመድ የእንኳን አደረሳችሁ አጭር መልዕክት:_ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ መልካም የልደት በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ !

Source: Link to the Post

Leave a Reply