
በባሕረ ሰላጤዋ አገር ኳታር በውጭ አገር ሠራተኞች ላይ ስለሚፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በተለያየ ጊዜ ሪፖርቶች ይወጣሉ። የዘንድሮውን የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ዝግጅትን ተከትሎም በስታዲየሙ እና በሆቴሎች ግንባታ ስለተሳተፉ የውጭ አገር ሠራተኞች አያያዝ ብዙ ተጽፏል። ይሁን እንጂ ለኳታር ገዢ ንጉሣውያን ቤተሰቦች ስለሚሰሩ የውጭ አገር የቤት ውስጥ ሠራተኞች እምብዛም አልተነገረም።
Source: Link to the Post