ለወራት መብራት ተቋርጦባቸው የቆዩ አካባቢዎች አገልግሎት ማግኘት ጀመሩ

https://gdb.voanews.com/00040000-0aff-0242-1c2a-08dabd144fd0_tv_w800_h450.jpg

ታሪካዊቷን የላሊበላ ከተማ ጨምሮ በሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ እስከ 16 ወራት ለሚጠጋ ጊዜ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የቆዩ አካባቢዎች አገልግሎቱን ማግኘት መጀመራቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ዩኤን ኦቻ ደግሞ በአፋርና አማራ ያለው የጸጥታ ሁኔታ መሻሻሉን ገልጾ የተፈናቀሉ ሰዎችም እየተመለሱ መሆኑን አመልክቷል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

Source: Link to the Post

Leave a Reply