“ለውጥ የሚመጣው ለውጥን በመፈለግ ብቻ ሳይኾን ጠብታ ተግባርም ሲጨመርበት ነው” ዶክተር ማተብ ታፈረ

ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ የክልሉን ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አዳምጧል፡፡ የተቋሙን የሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ.ር) ባልታሰቡ ክፍተቶች የተፈተነውን የሩብ ዓመት አፈጻጸም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply