
ኢትዮጵያ አምርታ ለዓለም ገበያ በመሸጥ የምታገኘው የውጭ ምንዛሪ፣ ከውጭ ለምታስገባቸው ምርቶች የምትከፍለው በከፍተኛ መጠን የበለጠ ነው። ይህ ደግሞ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የአገሪቱን የንግድ ጉድለት እያሰፋው ይገኛል። በዚህም ሳቢያ አገሪቱ ከውጭ ለምታስገባቸው ምርቶች ወጪዋን ለመሸፈን እየተፈተነች ነው። ይህንን የውጭ ምንዛሪ ችግር ለመፍታት የብር የመግዛት አቅምን መቀነስ መፍትሄ ይሆንል? ምንስ ጉዳት አለው? ሌላ ምን አማራጭ አለ?
Source: Link to the Post