ለውጭ አገር ተጓዦች የኮቪድ-19 ምርመራ ሰርተፍኬት የሚሰጡ ተቋማት ወደ 7 አደጉ

ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ አገራት ለሚጓዙ ተጓዦች የኮቪድ-19 ምርመራ ውጤት ሰርተፍኬት የሚሰጡ የጤና ተቋማት ወደ ሰባት ማደጋቸው ታወቀ። ዓለም አቀፍ ተጓዦች የኮቪድ-19 የምርመራ ውጤት ከጤና ተቋም ማረጋገጫ እንዲያቀርቡ በመጠየቃቸው ከኢትዮጵያ ወደ ሌሎች ውጭ አገራት ለሚጓዙ ተጓዦች በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፈቃድ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply