ለዓመታት የዘገየው የደብረ ማርቆስ ጠቅላላ ሆስፒታል ግንባታ በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማእረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉን (ዶ.ር.) ጨምሮ የክልሉ እና የዞኑ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የሆስፒታሉን የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል። 5 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ ያገለግላል ተብሎ በ2009 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው የደብረ ማርቆስ ጠቅላላ ሆስፒታል በተለያዩ ምክንያቶች ግንባታው ሲጓተት መቆየቱ ይታወሳል። የተቋረጠውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply