ለዘላቂ ሰላም መስፈን የምሁራን እና የሀገር ሽማግሌዎች ሚና ከፍተኛ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የምሁራን እና የሀገር ሽማግሌዎች ሚና ከፍተኛ መኾኑን ተገለጸ። “ለዘላቂ ሰላም እና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ የምሁራን ሚና” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሀገራዊ ውይይት ተካሄዷል። በዩኒቨርሲቲው የታሪክ መምህር እና ተመራማሪ አቶ የሻምበል ክንዴ ባቀረቡት የውይይት መነሻ ጽሑፍ ኢትዮጵያ እያጣች ያለው ሰላም የሚመለሰው በጦርነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply