”ለዘላቂ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ የሁሉም ተሳትፎ ያስፈልጋል” የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አካባቢ ቀን ”የተጎዱ የመሬት ገጽታዎችን በማገገም እና የበረሃማነት መስፋፋትን በመግታት ድርቅን የመቋቋም አቅም እንገንባ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው። የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጋሻው እሸቱ አካባቢያን መጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድም ማስተላለፍ ጭምር ነው፤ ካልተጠበቀ ደግሞ ጉዳቱ እየተባባሰ የሚሄድ ነው ሲሉ ገልጸዋል። የአካባቢ ቀን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply