ለዘመናት የዘለቀው የኢትዮጵያና ሱዳን የድንበር አለመግባባት – BBC News አማርኛ

ለዘመናት የዘለቀው የኢትዮጵያና ሱዳን የድንበር አለመግባባት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/07DA/production/_116301020_gettyimages-1199698778.jpg

በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ለዘመናት በቆየው ውዝግብ ምክንያት በሁለቱ አገራት ሠራዊቶች መካከል የሚደረግ ግልጽ ወታደራዊ ግጭት ከዚህ በፊት እምብዛም አጋጥሞ ባያውቅም በቅርቡ በድንበር አካባቢ የታየው ሁኔታ ግን ነገሮች እየተቀየሩ መሆናቸውን ያመለክታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply