“ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ እና ለመደበኛ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ዝግጅት ተደርጓል” የጭልጋ ወረዳ

ጎንደር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጭልጋ ወረዳ በዘንድሮው ዓመት የሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በተመረጡ ሞዴል ተፋሰሶች ላይ እንደሚካሄድ ተገልጿል። አሚኮም የችግኝ ዝግጅቱን ለማየት በወረዳው ውስጥ ካሉ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች መካከል አንትራ በተባለው ጣቢያ ተገኝቷል፡፡ በጣቢያው ካሉ ግቢዎች መካከል የቡና ችግኝ ማፍያ ከተዘጋጀበት ተገኝተን ያለውን አጠቃላይ ሥራ ስንቃኝ የጣቢያው ተቆጣጣሪ ቀናው ጠቋሬ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply