ለዲያስፖራ አባላት ከታህሳስ 20 ጀምሮ አቀባበል እንደሚደረግ ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴው ገለጸ

ሰኞ ታህሳስ 18/ 2014 (አዲስ ማለዳ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የቀረበውን “በታላቁ ጉዞ ወደ አገር ቤት” ጥሪ ተከትሎ ወደ አገር ቤት የሚመጡ የዲያስፖራ አባላትን በወዳጅነት አደባባይ ከታህሳስ 20 ቀን ጀምሮ አቀባበል እንደሚደረግና ዋና ዋና ዝግጅቶችንም ብሔራዊ ኮሚቴው ይፋ አድርጓል። እንግዶች…

Source: Link to the Post

Leave a Reply