ለዲያስፖራ አባላት የነጻ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪ ማህበራት ተስማሙ

ማክሠኞ ታህሳስ 19/ 2014 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪ ማህበራት፣ የጠቅላይ ሚንስትሩን ጥሪ ተቀብለው ለገና በዓል ወደ አገር ቤት ለሚመጡ የዲያስፖራ አባለት ከዛሬ ጀምሮ የነጻ የትራንስፖር አገልግሎት ለመስጠት መስማማታቸውን ገልጸዋል፡፡ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በዛሬው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply