ለጀግናው ብ/ጄ አሳምነው ፅጌ እናት ለእማሆይ የውብሰፈር አሳየ በላልይብላ ቤት ተበረከተላቸው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 23 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ለጀ…

ለጀግናው ብ/ጄ አሳምነው ፅጌ እናት ለእማሆይ የውብሰፈር አሳየ በላልይብላ ቤት ተበረከተላቸው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 23 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ለጀግናው ብ/ጄ አሳምነው ፅጌ እናት እማሆይ የውብሰፈር አሳየ በላልይብላ ከተማ በውጭም በሀገር ውስጥም የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ከ1.3 ሚሊየን ብር በላይ የጨረሰ መኖሪያ ቤት ተበረከተላቸው። ቤቱን ለመስራት በአርቲስት ቤተልሔም ዳኛቸው እና አዲሱ የጎንቻው፣ በሀዋ ጋሹ እና አርቲስት ዱባለ ተወካይ እንዲሁም የአሳምነው ፅጌ የቁርጥ ቀን ልጆች በሚል ግሩፕ 1 ብርቱካን ማን ነገረው፣ ሸዋየ ጌታነህ፣ ካሳነሽ አለልኝ፣ ሀድያ አባተ ጥላሁን በ 50 አለቃ ፍቅሩ ተወካይነት አሰርተው አስረክበዋል። አሻራ ሚዲያ እንደዘገበው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply