ለግብርናው ዘርፍ የሚሰጠው አዲሱ ብድር ተግባራዊ አልተደረገም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባንኮች በግብርናው ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብቶች የሚያበድሩትን የብድር መጠን ከፍ እንዲያደርጉ የሚል መመሪያ ቢያወጣም ተግባራዊ እንዳልተደረገ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ እና የግሉ ዘርፍ አማካሪ ደምስ ጫንያለው (ዶ/ር) ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግል ባንኮች ከሚያበድሩት ዓመታዊ ብድር አምስት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply