ሁለት የጭነት መርከቦች በጥቁር ባህር አቋርጠው የዩክሬን ወደብ መድረሳቸውን የአገሪቱ ባለስልጣናት ተናገሩ።
ሁለቱ መርከቦች ለዓለም ገበያ የሚቀርብ 20 ሺህ ቶኖች ስንዴ ለመጫን፣ ቾርኖሞርስክ ቅዳሜ ዕለት መድረሳቸው ተሰምቷል።
ሁለቱ መርከቦች ለዓለም ገበያ የሚቀርብ 20 ሺህ ቶኖች ስንዴ ለመጫን፣ ቾርኖሞርስክ ቅዳሜ ዕለት መድረሳቸው ተሰምቷል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post