ለጎንደርና አካባቢው አይነተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉ የተለያዩ ግለሰቦች እና ተቋማት፣ ተሸላሚ ኾኑ።

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ጎንደር ታመሠግናችኋለች” የሽልማት መርሐ ግብር የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደን ጨምሮ ዲያስፖራዎችና ሌሎች አካላት በተገኙበት ትናንትና ምሽት ተካሄዷል ። ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፣የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶክተር አስራት አፀደወይን፣ አርቲስት ሱራፌል ተካ፣ ድምጻዊ አምሳል ምትኬ፣ ፋሲል ደሞወዝ፣ መሀሪ ደገፋው፣ ታድላ ፈንቴ፣ እንየ ተክሌ፣ የፋና ላምሮት የአንድ ሚሊዮን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply