”ለጠንካራ የጤና ሥርዓት ግንባታ ጠንካራ የጤና አመራር ሥርዓት አስፈላጊ ነው” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጤና ኢኖቬሽን መመሪያ፣ ውጤታማ የጤና አመራር አሥተዳደር እና ተጠያቂነት፣ የጤና ተቋማት አክሪዲቴሽን ፍኖተ ካርታ እና በመጀመሪያ አሃድ ጤና ተቋማት የሥርዓት ማነቆ ላይ ያተኮረ ፊፎረም በይፋ አስጀምሯል። በፕሮግራሙ የጤና ዘርፍ አመራሩን እና አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል በተሠሩ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ተደርጓል። የደቡብ ወሎ ዞን ጤና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply