ለጥበብ ባለሙያዎች እውቅና የመስጠት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

ለጥበብ ባለሙያዎች እውቅና የመስጠት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንጦጦ ፓርክ ለኢትዮጵያ የጥበብ ባለሙያዎች እውቅና የመስጠት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው።

“ኢትዮጵያን ስላገለገላችሁ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች” በሚል ሀሳብ ነው እውቅናው እየተሰጠ ያለው።

በመርሃ ግብሩ በሁሉም የጥበብ ዘርፍ ለሃገራቸው ውለታ የዋሉ የጥበብ ሰዎች ተገኝተዋል ።

በዓላዛር ታደለ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ለጥበብ ባለሙያዎች እውቅና የመስጠት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply