“ለጥበብ የኖረች፣ በጥበብ የነገሠች”

ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መልካም ለዛ ታድሏታል፣ ቀና ልብ ተሰጥቷታል፣ ባሕሏን ትወዳለች፣ አጥብቃ ትጠብቃለች፣ ጠብቃ ታስጠብቃለች፣ በየደረሰችበት ሁሉ ኢትዮጵያዊ መልክን፣ ኢትዮጵያዊ ለዛን፣ ኢትዮጵያዊ ወዝን፣ ኢትዮጵያዊ ክብርን፣ ኢትዮጵያዊ ልክን ታስተዋውቃለች፡፡ እርሷ በደረሰችበት ሁሉ ባሕል ይኖራል፣ እርሷ በተገኘችበት ሁሉ ኢትዮጵያዊነት ከፍ ይላል፣ እርሷ በተገኘችበት ሁሉ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሠንደቅ ያሸበርቃል፡፡ ኢትዮጵያዊነትን ከፍ ከፍ ታደርጋለች፤ በሀገር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply