“ለጥያቄዎችና ልዩነቶች ውይይት፣ ምክክርና መደማመጥን ያስቀደመ አካሄድ ሁሉም የሚያተርፍበት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የተከናወኑ የሌማት ትሩፋት ሥራዎች ስኬታማ መኾናቸውን ገልጸዋል። አቶ ተመሥገን በባሕር ዳር ከተማ ዘርፈ ብዙ ልማቶች መመልከታቸውን ጠቅሰዋል። እነዚህ ልማቶች በተገኘው ሰላም ውስጥ መከናዎናቸውን በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው አሥፍረዋል። ሙሉ መልእክታቸው ቀጥሎ ቀርቧል፦ ባሕር ዳር መልክ አትፈጅም ይሏታል፤ ሊያሣምራት፣ ሊያስውባት እና አዲስ መልክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply