ለጽዳት የወጣው ሕዝብ ከተማዋ በልማት ጎዳና ላይ እየተራመደች መኾኑ እና አስተማማኝ ሰላም በከተማዋ መኖሩ ማሳያ እንደኾነ ተገለጸ፡፡

ደሴ፡ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ጽዱ ኢትዮጵያን እንፍጠር” በሚል መርሐ ግብር በደሴ ከተማ የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። ” ጽዱ ኢትዮጵያን እንፍጠር ” በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተደረገውን ጥሪ በመቀበል የደሴ ከተማ ሕዝብ እና የተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የአካባቢው የጸጥታ መዋቅር በጋራ በመኾን ከተማዋን አጽድተዋል። በጽዳቱ ተሳታፊ የነበሩ የከተማዋ ነዋሪዎች በደሴ ከተማ እየተሠሩ ባሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply