“ለፀጥታው ስራ ሲባል ከበዓሉ ጋር በተያያዘ ርችት መተኮስ የተከለከለ ነው” የአዲስ አበባ ፖሊሰ

የተለያዩ አጋጣሚዎችን በመጠቀም የከተማችንን ሰላም ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ሃይሎችን መቆጣጠር እና ምቹ ሁኔታ ማሳጣት እንዲቻል ለፀጥታው ስራ ሲባል ከበዓሉ ጋር ተያይዞ ርችት መተኮስ በፍፁም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡ ህብረተሰቡ ይህን ተገንዝቦ ለጋራ ደህንነት ሲባል አስፈላጊውን ትብብር ሊያደርግ እንደሚገባም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply