ለፆታዊ ትንኮሳ የሚጋለጡት የአፍሪካ ሴቶች

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-d131-08db1121960b_tv_w800_h450.jpg

በአፍሪካ ሴት የንግድ ባለቤቶች የንግድ ሥራቸውን ለማከናወን የተለውያዩ አገሮችን ድንበር አቋርጠው ለመጓዝ በሚሞክሩበት ወቅት በተደጋጋሚ ለጾታዊ ትንኮሳ እንደሚጋለጡ እና መድልዎ እንደሚደረግባቸው ይናገራሉ።

የአዲስ አበባው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ከሚካሄድበት የፊታችን ቅዳሜ አንድ ሳምንት አስቀድሞ ባለፈው ቅዳሜ በተካሄደው ስብሰባ ያደረጉት ውይይት “የጾታ ጉዳይ ዋናው ጉዳዬ ነው” የሚል ርዕስ ተሰጥቶታል።

መሐመድ ዩሱፍ ናይሮቢ ከሚገኘው የአሜሪካ ድምጽ የዜና ማዕከል ያጠናቀረውን የዚህን ዘገባ ዝርዝር አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply