ለፉት ተከታታይ ዓመታት ባከናወኗቸው የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራዎች ተጠቃሚ መኾናቸውን አርሶ አደሮች ገለጹ።

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቻግኒ ከተማ አሥተዳደር የ05 ቀበሌ ነዋሪ አርሶ አደር ጥላሁን ተሠራ እና አርሶ አደር አስማረች ባይህ የተፋሰስ ልማት መሥራት ከጀመሩ ወዲህ በአፈር ለምነት፣ በመኖ ልማት እና የአካባቢ ገጽታ ላይ ከፍተኛ ለውጥ ማየታቸውን ተናግረዋል። በዘንድሮው የበጋ ወራት የሠሩትን የተፋሰስ ልማት ዘላቂነቱን ለማረጋገጥ በሥነ-ህይወታዊ ዘዴ ማጠናከር እና ከንክኪ ነፃ ማድረግ ቀጣይ የቤት ሥራቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply