ለፍራፍሬ ምርት ትኩረት አለመሰጠቱ ለዘርፉ ማነቆ ሆኗል

የሆርቲካልቸር ዘርፍ ውስጥ የሚካተተው የፍራፍሬ ምርት የሌሎች ሰብሎችን ያህል ትኩረት እየተሰጣቸው ባለመሆኑ በዘርፉ ምርታማነት ላይ ችግር እንደተጋረጠበት በግብርና እና የእርሻ ምርምር የሆርቲካልቸር ዘርፍ ኃላፊ አብደላ ነጋሽ ለአዲስ ማለዳ ተናገሩ። እንደ ብርቱካን ፣ ሎሚ፣ መንደሪን የመሳሰሉ ‘ሴሪክ’ የሆኑ የፍራፍሬ ምርቶችን ችግኞች…

Source: Link to the Post

Leave a Reply