“ለፍትሕ ሥርዓት መቃናት የዜጎች ተሳትፎ የላቀ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ደሴ: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የፍትሕ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ ኮሚቴ በኮምቦልቻ ከተማ ከማኅበረሰቡ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፍትሕ መምሪያ ኀላፊ መሀመድ አወል መንግሥት ለባለሃብቶች የሚያስረክበው መሬት በአግባቡ ጥቅም ላይ መዋሉን በማረጋገጥ እና ብልሹ አሠራሮችን ከማስወገድ አኳያ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ መኾናቸውን ተናግረዋል። በቀጣይ የፍትሕ አሰጣጡን ለማዘመን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ለመሥራት አስፈላጊው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply