ለፓን-አፍሪካዊነት ማበብ ትልቅ አበርክቶ የነበረው የኢትዮ-ጋና ግንኙነት ከፖለቲካ ባሻገር በኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ መስኮችም ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለፓን-አፍሪካዊነት ማበብ ትልቅ አበርክቶ የነበረው የኢትዮ-ጋና ግንኙነት ከፖለቲካ ባሻገር በኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ መስኮችም ሊጠናከር እንደሚገባው በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ከፍተኛ የሕግ አማካሪው አሕመድ ቡግሪ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ዶክተር አሕመድ ኢትዮጵያ የጥቁሮች ብቻ ሳትኾን የሰው ዘር መገኛ እና የነጻነት ምልክት ናት ብለዋል። ጋና ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ከባርነት ቀንበር የተላቀቀች የጥቁሮች አብሪ ኮከብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply