ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የብሪታኒያ የልማት እና አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር አንድሪው ሚሸልን በፅህፈት ቤታቸው አነጋግረዋል። በውይይቱ ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በልማት ትብብር ረዥም ዘመን ያስቆጠረ ወዳጅነት እንዳላቸው ያስታወሱት አቶ ደመቀ፥ ይህ ግንኙነት መጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ይበልጥ ሊሰሩ እንደሚገባ ጠቁመዋል። በወቅታዊነትም የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ተፈፃሚ […]
Source: Link to the Post